በዜሮ ብር አገልግሎት፡ ኢንጌጅ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮቴሌኮም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ሰዎች ባሉበት ቦታ ኾነው ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ፣ ለእጅ ስልካቸው ካርድ እንዲሞሉ፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ፣ ብድር መበደር እንዲችሉ እና በዲጂታል ገንዘብ እቁብ እንዲጥሉ የሚያስችለው የቴሌ ብር መተግበሪያ የፋይናንስ ዘርፉን ከማዘመን ባለፈ የሰዎችን ጊዜ እና ጉልበት በመቆጠብ ትልቅ እገዛን እያደረገ ይገኛል፡፡ ከዚህ ቀደም ኢትዮቴሌኮም ይፋ ባደረገው ቴሌብር መተግበሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply