በዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አወገዘ።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን የግፍ ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አውግዟል። መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ እና ለዜጎች አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግ የጉባኤው የበላይ ጠባቂ አባቶች ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች የግፍ ግድያውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። መንግሥት በቤተክርስቲያኒቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply