በዞኑ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ደሴ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ከቀበሌ ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ ውጤታማ እንደነበር የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ መልዕክት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ወክለው በውይይቱ የተሳተፉት መሐመድ ሁሴን፣ ፋጡማ ሰይድ እና ከበደ ካሳ ብልጽግና ፓርቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ አንድ ውህድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply