“በዞኑ ከ12 ሺህ 300 በላይ ነጋዴዎች በሕገወጥ መንገድ ሲሰሩ በመገኘታቸው ርምጃ ተወስዷል” የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ

ደብረ ብርሐን:መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በበጀት ዓመቱ የኑሮ ውድነቱን በማባባስ በሕገወጥ መንገድ ሲነግዱ የተገኙ ከ12 ሺህ 300 በላይ ነጋዴዎች ላይ የተለያዩ ሕግ የማስከበር ርምጃዎች መውሰዱን ገለጸ ፡፡ መምሪያው አሁን ባለው የምርቶች የገበያ ዋጋ መጨመርና የሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራትን የፍጆታ ምርቶች አቅርቦት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply