“በዞኑ 82 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጡ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 82 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጡ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ ኀላፊ ፋሲል አረጋ ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ የዞኑን የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሳደግ እና ለማስፋፋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን ነው ያብራሩት፡፡ አቶ ፋሲል በበጀት ዓመቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply