በየመንደሩ በሚካሄድ እርድ ምክንያት አዲስ አበባ በየዓመቱ 1 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር እንደምታጣ ተገለፀ

ማክሰኞ ታህሳስ 26/2014 (አዲስ ማለዳ) በየመንደሩ በሚካሄድ ደኅንነቱ ያልተጠበቀ እርድ ምክንያት አዲስ አበባ በየዓመቱ 1 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር እንደምታጣ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡ ለመጪው የገና በዓልም ከተማው የሚፈልገውን የከብቶች እርድ ለመፈፀም ዝግጁ መሆኑን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተናግሯል፡፡…

Source: Link to the Post

Leave a Reply