You are currently viewing በየመን በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

በየመን በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡

የእሳት አደጋው በመዲናዋ ሰንዓ ሳዑዲ ዓረቢያ ካደረሰችው ጥቃት በኋላ የተከሰተ ነው ተብሏል፡፡

በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ ከ170 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውንም የተመድ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታውቋል፡፡

ምንጭ፦ ቢቢሲ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በየመን በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply