
ክላውድ ፎቶ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ስልካችን ላይ የምንመዘግበውን መረጃ ያከማችልናል። በ1960ዎቹ እንደተፈጠረ የሚነገርለት ክላውድ፣ በዋናነት አገልግሎት የሚሰጡት አፕል (አይ ክላውድ)፣ አማዞን (አማዞን ዌብ) ድሮፕቦክስ እና ጉግል ናቸው። ክላውድ የመረጃ ክምችትን በምን መንገድ ለወጠ? የሚሠራውስ እንዴት ነው?
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post