You are currently viewing በየቀኑ የእግር ጉዞ ማድረግ ያለዕድሜ ከሚከሰቱ 10 ሞቶች አንዱን ያስቀራል – ጥናት – BBC News አማርኛ

በየቀኑ የእግር ጉዞ ማድረግ ያለዕድሜ ከሚከሰቱ 10 ሞቶች አንዱን ያስቀራል – ጥናት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/bf67/live/e4d694a0-b817-11ed-89f4-f3657d2bfa3b.jpg

ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ የጤና ጥቅም ለማግኘት ሯጭ ወይም ስፖርተኛ መሆን አይጠበቅብዎትም ይላል አንድ በዩናትደ ኪንግደም (ዩኬ) የተሰራ ጥናት። ጥናቱ እንደሚለው ለጤናማ ሕይወት በቀን ውስጥ ፈጣን የእግር ጉዞ ማድረግ በቂ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply