“በየዩኒቨርሲቲዎቻችን የሰላማዊ መማር ማስተማር መርሃ ግብሮችን ዘርግተናል” – የአዲስ አበባ፣ ጎንደርና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች

https://feedpress.me/link/17593/13978689/amharic_161020_peaceful_learning.mp3

ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና – የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር አሥራት አጸደወይን – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና ዶ/ር ጀማል አባፊጣ – የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት በኮቨድ – 19 ወረርሽ ሳቢያ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ለተማሪዎቻቸው ሲከፍቱ የግጭት መከላከል ውጥኖችንም አብረው ስለማካተታቸው ያስረዳሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply