በየደረጃው የሚገኙ ሠራተኞች ቅንጅታዊ አሠራርን ተግባራዊ በማድረግ ከድህነት ለመውጣት የሚደረገውን ትግል መደገፍ እንዳለባቸው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በውይይቱ “ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ” እንደ ሀገር በተጀመረው እንቅስቃሴ የመንግሥት ሠራተኛው እና አመራሩ ቅንጅታዊ አሠራሮችን በመከተል ለውጤታማነቱ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገልጿል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለመማርያም “ልመና እና ተረጂነትን ሊያስቀሩ የሚችሉ የሥራ ዕድሎችን በማመቻቸት እና ያሉ አማራጮችን ሁሉ በመጠቀም፣ ቁጭት እና እልህን ተላብሰን በመሥራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply