“በዩኒቨርሲቲው ሥም የተሰራጨው የተማሪዎች ጥሪ ደብዳቤ ሐሰተኛ እና የተቀነባበረ ነው” ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ ኢትዮጵያ አሁናዊ እና ነባራዊ ኹኔታ የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ፈታኝ እየኾነ መጥቷል፡፡ በተለይም የማኅበራዊ ሚዲያውን ክስተት እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ ሕዝብን እና ሀገርን የሚጎዱ ሐሰተኛ መረጃዎች በስፋት ይሰራጫሉ፡፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙናይ ማኔጅመንት ያወጣው በማስመሰል የተሳሳተ የተማሪዎች ጥሪ ደብዳቤ በማኅበራዊ ሚዲያው ተሰራጭቷል ያሉን የባሕር ዳር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply