በዩኒቲ አካዳሚ መዘጋት የተበተኑ የ1420 ተማሪ ወላጆች የራሳቸውን አካዳሚ አቋቋሙ

ወላጆች ያቋቋሙት አካዳሚ ከኤልፎራ ጋር የቦታ ኪራይ ውል ተፈራርሟል ዩኒቲ አካዳሚ ባሳፍነው ሰኔ ወር ላይ መዘጋቱን ተከትሎ የተበተኑ የ1420 ተማሪ ወላጆች “ፓሽን አካዳሚ” የተሰኘ አዲስ ትምርት ቤት ለልጆቻቸው ማቋቋመቸውን ለአዲስ ማለዳ አስታውቀዋል። ዩኒቲ አካዳሚ ቀራንዮ ቅርንጫፍ 1420 ተማሪዎችን በ2014 የትምህርት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply