በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ ጥብቅ ደን በህገ ወጥ ግለሰቦች ጭፍጨፋ እየተካሄደበት መሆኑ ተገለፀ

ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ብሄረሰብ ዞን የሚገኘው የማጃንግ ጥብቅ ደን በህገ ወጥ ግለሰቦች ጭፍጨፋ እየተካሄደበት መሆኑ ተገለፀ። ከአራት ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገበው ጥብቅ ደኑ በአሁኑ ሰዓት ህልውናው አደጋ…

The post በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ ጥብቅ ደን በህገ ወጥ ግለሰቦች ጭፍጨፋ እየተካሄደበት መሆኑ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply