ለንደን እና ማንቸስተርን ጨምሮ በበርካታ የዩኬ ከተሞች ፍልስጥኤምን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ።የፍልስጥኤምን ሰንደቅ አላማ የያዙ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችም “ነጻ ፍልስጥኤም” ሲሉም ተደምጠዋል።
በለንደን የተደረገው የአደባባይ ሰልፍ የተጀመረው በፖርትላንድ ፕላስ በሚገኘው የቢቢሲ ዋና መስሪያ ቤት ነው።
Source: Link to the Post
በለንደን የተደረገው የአደባባይ ሰልፍ የተጀመረው በፖርትላንድ ፕላስ በሚገኘው የቢቢሲ ዋና መስሪያ ቤት ነው።
Source: Link to the Post