
የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ኢንግሊሽ ቻናል ተብሎ በሚጠራው የውሃ አካል በኩል ወደ ዩኬ የሚገቡ አብዛኛዎቹን ጥገኘነት ጠያቂዎች በነጠላ የአውሮፕላን ቲኬት ወደ ሩዋንዳ እሸኛለሁ አለ። ይህ አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ አስተዳደር ሕግ በደረቅ ጭነት መኪኖች ተደብቀው ዩኬ የሚገቡ ወንድ ጥገኘነት ጠያቂዎችንም ይመለከታል ተብሏል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post