በዩክሬን ግጭት ሳቢያ ዘንድሮ የዓለም ምጣኔ 3.6 በመቶ ብቻ ያድጋል።የኢትዮጵያ ግን ዘንድሮ 3.8 በመቶ ሲያድግ በመጪው ዓመት ደግሞ በ 5.7 በመቶ ያድጋል ሲል አይኤምኤፍ አስታወቀ።

The Ethiopian economy will grow by 3.6% in 2022. By next year it will go up to 5.7% – IMFበየሁለት ዓመቱ በሚያወጣው የዓለም ኢኮኖሚ ምልከታ ሪፖርት የኢትዮጵያን የአገር ውስጥ ምርት ዕድገት (ጂዲፒ) ትንበያ ሳያካትት ያለፈው የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያንሰራራበት ዕድል መኖሩን አስታወቀ፡፡አይኤምኤፍ የሩሲያና የዩክሬይን ጦርነት የዓለምን ኢኮኖሚያዊ ማገገም ወደኋላ እንደሚመልሰው ባብራራበት አዲሱ ሪፖርት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እ.ኤ.አ በ2022 በ3.8 በመቶ ያድጋል ሲል ተንብዮ፣ በመጪው ዓመት ደግሞ ይህ ቁጥር ወደ 

Source: Link to the Post

Leave a Reply