በደላንታ ቆሞ የነበረው 20 ማዕድን አውጪዎች ከገቡበት  ፍርስራሽ ውስጥ የማውጣት ስራውን ዳግም ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ

በደቡብ ወሎ ደላንታ ወረዳ ኦፓል ለማውጣት በሚል በቁፋሮ ላይ የነበሩ 20 ወጣቶች መሬቱ ከተደረመሰባቸው ስምንት ቀን ሆኗቸዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply