“በደም የተከበረው በላብና በሕግ ይፀናል” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ባለፈው ሥርዓት የደረሰበትን ግፍ እና መከራ በመገንዘብ ከወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጎን ሊቆም እንደሚገባ የዞኑ ነዋሪዎች ጠይቀዋል። በዞኑ አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የተጻፈው “የተከዜ አዳኝ ትውልድ” መጽሐፍ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ ተከዜ ወንዝ ዳርቻ ላይ የዞኑ ሕዝብ በተገኘበት ተመርቋል። በመጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብሩ የማዕከላዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply