በደረስጌ ማርያም ውስጥ ዘመናዊ ሙዚየም አየተገነባ መኾኑን የወረዳው ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገለጸ።

ደባርቅ: ሕዳር 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ ውስጥ በምትገኘው ደረስጌ ማርያም ገዳም ውስጥ ያሉ ታሪካዊ ቅርሶችን በዘመናዊ መልኩ ለመጠበቅ የሚያስችል ሙዚየም እየተገነባ መኾኑን የወረዳ ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ደረስጌ ማርያም የበርካታ ቅርሶች መገኛ ታሪካዊ ደብር ናት። የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ እና ታሪክ አዋቂ መጨኔ ጥጋቡ ቢምረው መረጃ እና ማስረጃን ከአፈ ታሪክ እያጣቀሱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply