በደሴ ከተማ ለተፈናቃዮች የሚሰጥ የዕርዳታ ክፍፍል ፍትሃዊ አይደለም ተባለ

ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለሚገኙ ሰዎች የሚሠጠው ዕርዳታ ክፍፍሉ ኢ-ፍትሃዊ መሆኑን በበቦታው ያሉ ተረጂዎች ለአዲስ ማለዳ ጠቁመዋል። አዲስ ማለዳ በቦታው ሆነው መረጃ ካቀበሏት ሰዎች እንደተረዳችው ከሆነ፣ በሕጉ መሠረት ድጋፉ የሚሰጠው በምዝገባ ሲሆን፣ ዕርዳታውን ለማግኘት ተፈናቅሎ የመጣ እያንዳንዱ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply