“በደሴ ከተማ ቆይታችን በሁሉም ቦታ እጅግ አመርቂ የኾኑ ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን አረጋግጠናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ከደሴ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር መገናኘታቸውን ገልጸዋል። በቆይታችን በሁሉም ቦታ እጅግ አመርቂ የኾኑ ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውንም አረጋግጠናል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ። በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት መልእክት ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም ብለዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply