በደሴ ከተማ ነጻ የተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ደሴ: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ የግል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለ20 ዓመታት ያክል በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ አቅም የሌላቸው እና ከመኖሪያ አካባቢያቸው ተፈናቅለው የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የድርጅቱ የትኩረት ዘርፎች ሲኾኑ ለእነዚህ አካላት ተንቀሳቃሽ ነጻ የላብራቶሪ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ የኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪ የፕሮጀክት ዳይሬክተር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply