በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው።

ደሴ: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የተለያዩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተመረቁ ነው። 3 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኮሾም በር ገራዶ አስፋልት መንገድ፣ ከ71 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቀድሞው ደሴ መናኸሪያ፣ በአማራ ልማት ማኅበር እና በሕዝብ ተሳትፎ የተገነቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply