በደሴ ከተማ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የመንግሥት ተቋማት የማበረታቻ እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ።

ደሴ፡ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ “ማገልገል ክብር ነው፤ በቅንነት ማገልገል ደግሞ ድርብ ክብር ነው” በሚል መሪ መልእክት በከተማ አሥተዳደሩ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት የማበረታቻ እውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። ሽልማቱ የተበረከተላቸው ተቋማቱ በ2015 ዓ.ም በወጣው የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም መሠረት ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply