በደሴ ከተማ የትምህርት ተቋማት ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከ200 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ በጀት የትምህርት ተቋማት ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ መደረጋቸውን የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በከተማው የትምህርት ተቋማትን በማስፋፋት፣ ደረጃ በማሻሻል እና ግብዓት በማሟላት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ጥረት ሲደረግ መቆየቱን የትምህርት የመምሪያ ኀላፊው ፍቅር አበበ ተናግረዋል። ከተሠሩት ውስጥ አንድ የሁለተኛ ደረጃ እና ሰባት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply