በደቡብ አፍሪካ በመርዛማ የጋዝ ዝቃጭ መፍሰስ ምክንያት የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ።በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የሞዛምቢክ ባለስልጣናት እንደተናገሩት፣ ከጆሃንስበርግ በስተምስራቅ ቦክስበርግ በተ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/JPFq836uJIljZ9BHmh17YklC9Xw4mHa3DhksvqyOVfVULKCeDUoSSJwq4F_w67RA20gEpwL8XMlNTrr8_Qi3mXckIUv-mCX--0X7XBfNTyzhDkeZO9y6wsUVAK8Npv3B695-eMRN_xiw_F0DYUqGRd9EdLJfMcyH6wGNQ724CsqaRhVUtBAsCgx_Hb5FM_g-WhpeCuz6T3Cp90TCMwxvZj-vss9kkbIA9AFwRY_iOOyu7KoPZZHKH0C-8DLFTU9sc8PlmK-64HbW7Tp6Ft9sFRpeHGWrOR5qDh9BYwGJioyhYP-v9K97bO3Lpj00peBIFgVNFYVdxjhOX0gmn-dyug.jpg

በደቡብ አፍሪካ በመርዛማ የጋዝ ዝቃጭ መፍሰስ ምክንያት የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የሞዛምቢክ ባለስልጣናት እንደተናገሩት፣ ከጆሃንስበርግ በስተምስራቅ ቦክስበርግ በተባለው ስፍራ በደረሰው የጋዝ ዝቃጭ መፍሰስ ተከትሎ ከሞቱት 17 ሰዎች መካከል 10ሩ የሞዛምቢክ ዜጎች መሆናቸው ተነግሯል።

በርካታ የሞዛምቢክ ዜጎች በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ መንገድ ማዕድን የማውጣትን ስራ እየሰሩ እንደሚኖሩ የቢቢሲ አፍሪካ ዘገባ ያመላክታል።

በረድኤት ገበየሁ

ሐምሌ 01 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply