በደቡብ አፍሪካ በመንግሥት እና ሕወሃት መካከል ሲካሄድ የሰነበተው የሰላም ንግግር እስከ ዛሬ ሰኞ መራዘሙን የደቡብ አፍሪቃ የዜና ምንጮች ዘግበዋል:: ንግግሩ ትናንት እሁድ እንደሚጠናቀቅ አፍ…

በደቡብ አፍሪካ በመንግሥት እና ሕወሃት መካከል ሲካሄድ የሰነበተው የሰላም ንግግር እስከ ዛሬ ሰኞ መራዘሙን የደቡብ አፍሪቃ የዜና ምንጮች ዘግበዋል::

ንግግሩ ትናንት እሁድ እንደሚጠናቀቅ አፍሪካ ኅብረት ቀደም ሲል አስታውቆ ነበር።

በከፍተኛ ምስጢር እየተካሄደ ባለው በዚህ የሰላም ንግግር ዋና አጀንዳ ምን እንደሆነ የአፍሪካ ኅብረት አልገለጸም።
#ዋዜማ
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply