በደቡብ አፍሪካ ባለፉት 20 ዓመታት ያልተመዘገበ ከፍተኛ የግድያ ወንጀል እየተፈፀመ መሆኑ ተነገረ በደቡብ አፍሪካ ከባድ ወንጀል እየበዛ መምጣቱን ተከትሉ የደህንነት ተሽከርካሪ ተጠቃሚዎች ቁጥ…

በደቡብ አፍሪካ ባለፉት 20 ዓመታት ያልተመዘገበ ከፍተኛ የግድያ ወንጀል እየተፈፀመ መሆኑ ተነገረ

በደቡብ አፍሪካ ከባድ ወንጀል እየበዛ መምጣቱን ተከትሉ የደህንነት ተሽከርካሪ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመሩ ተሰምቷል።

ለመንግስት እና ለደቡብ አፍሪካ ህዝብ ይህ አሰቃቂ የግድያ ዘገባ ከባድ ችግር እየሆነ ይገኛል ይላል የቢቢሲ አፍሪቃ ዘገባ።

በቅርቡ የወጣው ዓመታዊ አኃዛዊ መረጃ መሠረት በአንድ ዓመት ውስጥ ከ27ሺህ በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ሆኖም ለተፈፀመው የግድያ ወንጀል ውሳኔ ያገኙ 12 በመቶ ብቻ ናቸው፡፡

የወንጀል ድርጊቱ እንዲጨምር ድህነት እና ሥራ አጥነት ቀዳሜ ምክንያት ሆነው ተጠቅሰዋል፡፡

ልኡል ወልዴ
ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply