በደቡብ አፍሪካ የሰላም ንግግር ዙሪያ የተሰጡ አስተያየቶች

https://gdb.voanews.com/80470000-c0a8-0242-30d2-08dab7cf9cfa_tv_w800_h450.jpg

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለውን የሰላም ውይይት በተመለከተ ያነጋገርናቸው የተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች የተለያዩ ሐሳቦችን አንጸባርቀዋል ።

አንዳንዶቹ የሰላም ውይይቱ ለሰሜን ኢትዮጵያውን ግጭት ዕልባት እንደሚያመጣ ተስፋቸውን ሲገልጹ፣ ሌሎቹ ደግሞ በድርድር ችግሩ ይፈታል ብለው እንደማያምኑ ተናግረዋል፡፡ 

ከባሕር የደረሱንን እንሰማለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply