በደቡብ ኢትዮጵያ ቤንች ሸኮ ዞን በአንዳንድ የመንግስት አካላት ሳይቀር ድጋፍ እንዳላቸው በተነገረላቸው የሸኮ ታጣቂዎች ባለቤቱን በጥይትና በገጀራ አቁስለው በጥይት የገደሉት አቶ መሀመድ ሰይድ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ቤንች ሸኮ ዞን በአንዳንድ የመንግስት አካላት ሳይቀር ድጋፍ እንዳላቸው በተነገረላቸው የሸኮ ታጣቂዎች ባለቤቱን በጥይትና በገጀራ አቁስለው በጥይት የገደሉት አቶ መሀመድ ሰይድ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ቤንች ሸኮ ዞን በአንዳንድ የመንግስት አካላት ሳይቀር ድጋፍ እንዳላቸው በተነገረላቸው የሸኮ ታጣቂዎች ባለቤቱን በጥይትና በገጀራ አቁስለው በጥይት የገደሉት አቶ መሀመድ ሰይድ እኒህ ነበሩ። ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም ምሽት ላይ የሸኮ ታጣቂዎች በጉራ ፈርዳ ወረዳ ሹቢ ቀበሌ 15 ንፁሀን መግደላቸውንና 4 ማቁሰላቸውን መዘገባችን ይታወሳል። በአማራ ተወላጆች ላይ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል፤ አሁንም ድረስ በአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸው ተገልጧል። ሴቶችና ህጻናትን ወደ ከተማ ለማስገባት ስንሞክርም የት ልትሄዱ ነው በሚል በወረዳው መኪና ተሳፍረን እንዳንሄድ ተከልክለናል እያሉ ነው። የሚመለከተው የመንግስት አካል የደህንነት ስጋታቸውን ተጋርቶ በአስቸኳይ እንዲፈታላቸውም ጠይቀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply