በደቡብ እና ኦሮምያ ክልል ታጣቂዎች መደምሰሳቸው ተገለጸ

https://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy34_cw0_w800_h450.jpg

በደቡብ እና ኦሮምያ ክልል አዋሳኝ አከባቢዎች ራሱን “የኦሮም ነፃነት ሰራዊት” የሚለውና የፌዴራል መንግሥት “ኦነግ ሸኔ” በማለት የሚጠራው ቡድን እያደረሰ ያለውን ጥቃት ተከትሎ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ደቡብ ዕዝ በወሰደበት እርምጃ 40 ታጣቂዎች መደምሰሳቸው እና 30 የቡድኑ አባላት መቁሰላቸውን ዕዙ አስታወቀ።

እርምጃው እየተወሰደ ያለው ቡድኑ ከህወሓት ጋር በትብብር መስራት መጀመሩን ካሳወቀ በኋላ በሲቪሎች ላይ እያደረሱ ያለውን ኢሰብዓዊ ጥቃቶችን ለመመከት እና ህግ ለማስከር መሆኑንም የዕዙ የኋላ ደጀን መሪ ኮሎኔል ግርማ አየለ ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply