በደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ የተፈጠረው ችግር በአፋጣኝ እንዲቆም ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ

ዕረቡ ሚያዝያ 5 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ የተፈጠረው ችግር በአፋጣኝ እንዲቆም ጥሪ አቅርቧል። ኢሰመጉ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች…

The post በደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ የተፈጠረው ችግር በአፋጣኝ እንዲቆም ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply