
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርዓት ከተመሠረተ በኋላ የተዋቀረው የደቡብ ክልል፣ ከሌሎቹ የአገሪቱ ክልሎች በበርካታ ነገሮች ለየት ያለ ገጽታ ያለው ነው። ክልሉ አገሪቱ ካሏት ብሔር ብሔረሰቦች ከግማሽ በላዩ የሚገኙበት በመሆኑ የክልልነት ጥያቄ ሲቀርብበት ቆይቷል። በዚህም እስካሁን ሁለት አዳዲስ ክልሎች ከውስጡ ወጥተዋል። አሁን በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ተጨማሪ አንድ ክልል ሊመሠረት እንደሚችል ይጠበቃል። ይህ ሂደት ምን አይነት ለውጥ ይዞ ይመጣል?
Source: Link to the Post