በደቡብ ክልል የምርጫ ሂደቱን የሚያስተጓጉል ወንጀል የፈጸሙ 21 ግለሰቦች ተቀጡ

በደቡብ ክልል የምርጫ ሂደቱን የሚያስተጓጉል ወንጀል ፈጽመው የተገኙ 21 ሰዎች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ምልክትና ፖስተር በመቅደድ እንዲሁም ሌሎች የምርጫ ሂደቱን የሚያስተጓጉሉ ወንጀሎችን በመፈፀም የተጠረጠሩ 110 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውንም የክልሉ ፖሊስ ገልጿል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የታክቲክ ምርመራ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply