በደቡብ ክልል 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ህዝብ ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት መጋለጡ ተነገረ

https://gdb.voanews.com/01460000-0aff-0242-94a8-08da6501580b_tv_w800_h450.jpg

በደቡብ ክልል በድርቅ፥ በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክኒያት 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ህዝብ ለአጣዳፊ የምግብ እጥረት ተጋልጡዋል ሲል የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ቪኦኤ ያነጋገራቸው የክልሉ ነዋሪዎች በዝናብ እጥረት እና በሁከት ምክኒያት ለረሃብ መጋለጣቸውን ተናግረዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply