በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አግማስ ኢትዮጵያ እና ተቅዋ ሀበሻ ውሜንስ ግሎባል ኦርጋናይዜሽን ከዲኤንቪ ደሴ ጋር በመተባበር በዞኑ በተለያየ መጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የእለት ምግብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ከ47 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች እንደሚገኙ የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አሊ ሰይድ ተናረዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ ከ16 ሺህ በላይ የሚኾኑት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply