በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ 694 አርሶ አደሮች 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የውኃ መሳቢያ ሞተር ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ።

ደሴ :መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀለም ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጅት በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ ለ694 አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚሠጡ 148 የውኃ መሳቢያ ሞተር ፓምፖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ፓምፖቹ 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያላችው ናቸው። ድጋፉ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ 694 የቃሉ፣ ተሁለደሬ፣ ኩታበርና ደሴ ዙሪያ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግም ተገልጿል። አርሶ አደሮቹ የተደረገው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply