
በደቡብ ወሎ ዞን ለጋንቦ ወረዳ አቀስታ ከተማ ወጣቶችን በማነቃቃት የሚታወቀው እና የታሪክ አስተማሪው ወጣት ክፍሌ ታፈነ። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 9/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋንቦ ወረዳ አቀስታ ከተማ ወጣቶችን በማነቃቃት የሚታወቀው እና የታሪክ አስተማሪው ወጣት ክፍሌ መላኩ ግንቦት 8/2015 ከለሊቱ 5 ከመኖሪያ ቤቱ መታፈኑን እና የት እንደወሰዱት አለመታወቁን ቤተሰቦቹ ተናግረዋል። አሻራ ሚዲያ እንዳጋራው።
Source: Link to the Post