በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ዓባላት የቀጣናውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ እየሠሩ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኘው የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ አመራሮች ከዞኑ የፀጥታ ዘርፍ ኀላፊዎች እና ከዞን አሥተዳዳሪዎች ጋር በሰላም እና በፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ኮሩ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በጥምረት በሠራቸው ሥራዎች ተደራራቢ ድሎች መመዝገባቸውን ገልዋል። ቀጣይም በጥምረት የሰላም ግንባታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply