በደቡብ ጎንደር ዞን ሦስት የትግራይ ተወላጆች መገደላቸው ተገለጸ

በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ ሦስት የትግራይ ተወላጆች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ ሐምሌ 4/2013 በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ ልዩ ስሙ ወረታ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ፣ የአካባቢው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply