በደቡብ ጎንደር ዞን በሊቦ ከምከም ወረዳ እና በአዲስ ዘመን ከተማ ከ300 በላይ የቀድሞ ልዩ ኀይል አባላት መንግሥት ያቀረበላቸውን ጥሪ መቀበላቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በየወረዳው እና በየደረጃው የሚደረጉ የሕዝብ ውይይቶች ለውጥ ማምጣት ጀምረዋል። በተከታታይ በተደረጉ ውይይቶች እና መንግሥት ባደረገው የሰላም ጥሪ በየአካባቢው ባልተገባ መንገድ ተበትነው የነበሩ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኀይል አባላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው መንግሥት በሚያመቻችላቸው ሁሉ ተሰልፈው ክልሉን ከገጠመው የጸጥታ ችግር ለማውጣት እንደሚሠሩ ነው የተናገሩት። የደቡብ ጎንደር ዞን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply