በደቡብ ጎንደር ዞን ተቋርጦ የነበረውን የገልዳ ወንዝ የመስኖ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ በ202 ሚሊየን ብር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡

ደብረ ታቦር፡ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ የገልዳ ወንዝ አካባቢ አርሶ አደሮች በበኩላቸው ግድቡ ተጠናቆ ሥራ ይጀምራል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ለአሚኮ ተናግረዋል። ግንባታው ተደጋጋሚ መሰናክል የገጠመው መኾኑን የገለጹት አርሶ አደሮቹ ሥራው እንዲጠናቀቅ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት እንዲሰጡት ጠይቀዋል፡፡ በገልዳ ወንዝ ላይ በ2008 ዓ.ም ተጀምሮ የነበረው የመስኖ ግድብ ”ቀላል” እና ”የቴክኒክ ችግር” በተባለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply