በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ኮንፈረንስ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊዎች ናቸው። በከተማው የሚታዩ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሰላም ኮንፈረንሱ ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረውም ተገልጿል። በክልል ደረጃም ኾነ በከተማው እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ወጥ የኾነ ለሕዝብ የሚጠቅም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply