በደብረ ሲና ከተማ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል በትብብርና በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ ብርጋዴር ጀኔራል እሸቱ መንግሥቴ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በደብረ ሲና ከተማ አኹን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል በትብብርና በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ የቀጣናው ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ብርጋዴር ጀኔራል እሸቱ መንግሥቴ አሳስበዋል። ብርጋዴር ጀኔራሉ ይህን ያሉት በዛሬው ዕለት በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ከደብረ ሲና ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕገ-መንግሥቱንና ሕግን የማስከበር የሀገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply