ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የሚታዮ ችግሮችን ለመፍታት እና ስኬቶችን ለማስቀጠል የከተማ አሥተዳደሩ ከነዋሪዎቹ ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ሕዝብ ሰላምን ይፈልጋል ፤ ይህ እንዲረጋገጥ ደግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች ላይ መንግሥት ምላሽ ሊሰጥ ይገባል ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ይህ ሲኾን ሕዝቡም በመንግሥት ላይ ያለው አመኔታ እና ተስፋ ይጨምራል ብለዋል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ […]
Source: Link to the Post