ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በበጀት ዓመቱ በ721 ሚሊዮን ብር ወጪ 87 የልማት ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ታቅዶ ወደተግባር መገባቱን የአሥተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ነብዩ ባዩ እንደገለጹት የሚከናወኑት የልማት ፕሮጀክቶች የሕዝቡን የልማት ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችሉ ናቸው። በተጨማሪም የልማት ሥራዎቹ በከተማዋ እየተስፋፋ የመጣውን የኢንዱስትሪ እድገት ዘላቂነቱን ለማረጋገጥ […]
Source: Link to the Post