ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ስር በሚገኙ ሁሉም የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ዛሬ ተጀምሯል። በከተማ አሥተዳደሩ ከቅድመ መደበኛ እስከ አጠቃላይ ሁለተኛና መሰናዶ ያሉ 81 ትምህርት ቤቶች ናቸው ሥራቸውን የጀመሩት። በ2016 የትምህርት ዘመን ከ40 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለማስተማር ምዝገባው ቀደም ብሎ ተጠናቅቋል። የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ […]
Source: Link to the Post