በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ21 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለእርሻ መዘጋጀቱ ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ21 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለመኸር እርሻ መዘጋጀቱን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ገልጿል። የመምሪያው ኀላፊ መርሻ አይሳነው በከተማ አሥተዳደሩ ከ21 ሺህ ስምንት መቶ ሄክታር በላይ መሬት ለእርሻ መዘጋጀቱን ነው ያነሱት። የተሳካ የግብርና ተግባር እንዲኖር መምሪያው የ2016/17 የምርት ዘመን የሰብል ልማት እና የክረምት ሥራዎች የንቅናቄ መድረክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply