በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገነባው ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ 95 በመቶ ደረሰ።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ የሚገነባው ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ 95 በመቶ መድረሱን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። ይህ የተገለጸው የክልሉ እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ እና መካከለኛ የሥራ ኀላፊዎች የፕሮጀክቱን አፈጻጸም በተመለከቱበት ወቅት ነው። የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክቱ ተጥናቅቆ አገልግሎት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply